========================================== የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት በመላ ሀገራችን ለሚገኙ የመንግስት ጤና ተቋማት የሚያቀርባቸውን የመድኃኒት መዘርዝር በጥልቀት መከለሱ እንደ ሀገር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ሀኪሞች ነሀሴ 26/2012 ዓ.ም ተናገሩ፡፡ ዶ/ር መንግስቱ ሽፈራው በባህር ዳር ፈለገ ሂወት ሆስፒታል ዩሮሎጅስት ሃኪም ሲሆኑ የመድኃኒት ክለሳው ከጥንስሱ ጀምሮ ሙያተኞችን ማሳተፉ መድኃኒቶች በሀኪሞች በኩል ለህብረተሰቡ የሚደርሱ በመሆናቸው ምን […]