የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በመላ ሀገራችን በዋንኛነት ለህጻናት ክትባት፣ ለእናቶች ከወሊድ በኃላ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣ የካንሰር መድኃኒቶች፣ የላቦራቶሪ መመርመሪያ ሪኤጀንቶች እንዲሁም ሌሎች የቅዝቃዜ ሰንሰለት ለሚያሥፈልጋቸው ግብአቶች ለማከማቸት የሚያገለግሉ የቀዝቃዛ ሰንሰለት መጋዘን ገንብቶ በዋናው መ/ቤት ግቢ ዛሬ አርብ 24 ቀን 2012 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ የተመረቀው የቀዝቃዛ ሰንሰለት መጋዘን 3 የቀዝቃዛ ክፍሎች/cold rooms/ እያንዳንዳቸው 300ሜ ኩዩብ የመያዝ አቅም ያላቸው […]