Category description for “Featured News”
አገልግሎቱ የ6 ወር አፈፃፀሙን እየገመገመ ሲሆን ፤ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች እንዲሁም ከኢ.አር.ፒ ፕሮጀክት ቢሮ በአዳማ ከተማ በመገኘት ክንዉናቸዉን በመገምገም ላይ ይገኛሉ። የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ ስርአት (ERP) አፈፃፀምና የግማሽ አመት የዉስጥ ኦዲት ክንዉን ዙሪያም ዉይይት እየተካሄደ ይገኛል። አገልግሎቱ በጤና ፕሮግራም ደግሞ ከ17ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ግብአቶችን ተቋሙ ማሰራጨት መቻሉን […]
የህክምና ግብአቶችን የመጨረሻው ጠቃሚ ጋር ለማድረስ የሚውሉ በመንግስትና ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ የተገዙ 62 ተሽከርካሪዎች የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፣ የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የለጋሽና አጋር ድርጅት ተወካዬች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ለአገልግሎቱ 19 ቅርንጫፎች የርክክብ ስነስርአት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። የቀጥታ ስርጭት ተደራሽነት ለማስፋፋት አለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶችን በማስተባበር ከጋቪ ፣ ከአፍሪካ […]
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨አራተኛው አለም አቀፍ የህክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባኤ << ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ትብብር ለጋራ ራዕይ ማቀናጀት ጠንካራ አጋርነትን መገንባት >> በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፣ የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣አለም አቀፍ አቅራቢዎች ፣ የሀገር ውስጥ አምራቾች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች ፣ ዳይሬክተሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል ። የሀገር […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ከአጋር አካል ድርጅቱ Clinton Health Access lnitiative(CHAI) ልዑካን ቡድን ጋር ድጋፍ በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ዉይይት አድርገዋል። በዉይይቱ የአገልግሎቱ አሁናዊ የአቅርቦት ሰንሰለት ምን እንደሚመስል ፣ እየተተገበሩ ያሉ የዲጂታል አሰራሮች እንዲሁም ስትራቴጅክ እቅድ ዶ/ር አብዱልቃድር በዝርዝር አቅርበው ፤ በተለይም የክትባቶች ቀጥታ ስርጭትን ለማሳደግ ፣ የቀዝቃዛ ሰንሰለት መጋዘኖች […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሀገር ዉስጥ መድኃኒት አምራቾች ለማሳደግ በቅርበት እየሰራ ይገኛል ፤ በመሆኑም በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ እና በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ የሚመራ የሀገር ዉስጥ መድኃኒት አምራች ተወካዮች በተገኙበት የአቅርቦት ሰንሰለቱ መሰረት ያደረ ውይይት አካሄደ ፡፡ አምራቾች የህክምና ግብዓቶችን ለአገልግሎቱ የሚያስረክቡበትን ጊዜና ሂደት ፣ የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ (EGP) ስርዓቱን […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የERP ቴክኖሎጂ አካል የሆነውን SAP ለመተግበር አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናበው የ2016 ለቆጠራ የERP ቴክኖሎጂ SAP መሰረት ባደረገ መልኩ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልሎት ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ በላቸው ገለፁ። ቆጠራውን ለሚያስተባብሩ እና ለሚቆጥሩ ሙያተኞች የቅድመ ቆጠራ ኦሬንቴሽን ሰሞኑን ተሠጥቷል። የህክምና ግብአቶች አመታዊ ቆጠራ ሲደረግ በከፍተኛ የሀላፊነት ስሜት እና በጥንቃቄ መሆን […]
የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን እና ጥራትን ለማረጋገጥ በድጅታል ቴክኖሎጂ የታቀፈ የተቀናጀ የአሰራር ስርዓትን ስራ ላይ ማዋል ተገቢ መሆኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ የተከበሩ ሎሚ በዶ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድሃኒት አቅርቦት ስርዓቱን ድጅታላይዝ በማድረግ በቅርቡ ስራ ላይ በሚያውለው የተቀናጀ የመረጃ ስርአት (Enterprise Resource Planning ERP )ትግበራ ሂደት አስመልክቶ ከፓርራማ አባላት ጋር ሚያዚያ […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በተለያዩ ሞጅሎች ላይ ለሰራተኞች ሲሰጥ የነበረዉን ስልጠና ለማጠናቀቅ የመጨረሻዉን ዙር ስልጠና በአዳማ እና በሀዋሳ ከተማ እየሰጠ እንደሚገኝ የኢ.አር.ፒ ፕሮጀክት የለውጥ ስራ አመራር ባለሙያ ወ/ሮ አድና በሬ ተናግረዋል፡፡ P2P ፣ In2Rep ፣ H2R ፣ EHS ፣ S2S ፣ I2R ሞጅሎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉን ስልጠና ባለፉት ሳምንታት ማጠናቀቁን እና EWM ፣ TM ፣ […]