በግሎባል ፈንድ ተገዝተው የቀረቡ አጎበሮች በሥርጭት ላይ እንደሚገኙ የፕሮግራም ስርጭት አስተባባሪ አቶ ሺፈራው በቀለ ዛሬ ከዝግጅት ክፍሉ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስታወቁ፡፡ የአጎበሮች ብዛት 10.3 ሚሊየን በላይ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን አጎበሮች ከ576 ሚሊየን ብር በላይ ወጥቶባቸዋል ብለዋል፡፡ ስርጭቱ ከየካቲት 26 ጀምሮ መካሔዱን አስታውሰው አጠቃላይ በ220 ወረዳዎች ለማሰራጨት እቅድ እንዳለ አስታውቀዋል፡፡ አስካሁን ባለው ሂደት በዐማራ ክልል ለሚገኙ […]