የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት ለ1364 የጤና ተቋማት የፀረ-ኤች አይ ቪ እና ተጓዳኝ በሽታ መድኃኒቶችን ማሰራጨቱን የክምችትና የክትትል ባለሞያ የሆኑት አቶ በረከት ተዘራ ነሐሴ 29-ቀን 2012 ዓ.ም ገለጹ፡፡ ኤጀሲው 2 ቢሊዮን 72 ሚሊዮን 794 ሺህ 122 ብር ወጪ ያላቸው የጸረ ኤች አይ ቪ እና ተጓዳኝ በሽታ መድኃኒቶችን መሰራጨቱን ባለሞያው አብራርተዋል፡፡ ስርጭቱም የጸረ ኤች […]