3ተኛው የአቅርቦት ሠንሠለት መድረክ በጎንደር ከተማ በተካሄደበት ወቅት የደቡብ ክላስተር የ3.2 ቢሊየን ብር መድኃኒቶችን ማሠራጨቱን የሐዋሣ ስራ አስኪያጅ አቶ ዘመን ለገሠ አስታወቁ፡፡ የደቡብ ክላስተር ሐዋሳ፣ አርባምንጭና ነገሌ ቦረና ቅርንጫፎችን ማቀፉንና 3 ክልሎች፣ 24 ዞኖች፣ 201 ወረዳዎች እንዳሉና በስሩም 932 ጤና ተቋማት ከኤጀንሲው አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን አቶ ዘመን ለገሠ ገልፀዋል፡፡ በክላስተሩ የ2.7 ቢሊየን ብር የጤና ኘሮግራም […]