የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ኢንሲኔሬተር ግንባታ ማካሄዱ ኢትዮጵያ ሃገራችን ከአሁን በፊት የዲ.ዲ.ቲ መድኃኒትን ለማስወገድ ታወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ ያስቀርላታል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ዲ.ዲ.ቲን ለማስወገድ መድኃኒቱን ከገዛችበት ዋጋ በላይ ለማስወገድ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማውጣት ከሃገር ውጭ ታስወግድ እንደነበረ የአዳማ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሠለሞን ንጉሤ አስታውቀዋል፡፡ አቶ ሠለሞን ዲ.ዲ.ቲ እንኳን የመጠቀሚያ ጊዜው አልፎ ይቅርና መድኃኒቱ […]