የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የኮሌራ ወረርሽኝ ለተከሰተባቸው 2 ክልሎች የኮሌራ ክትባት መድኃኒት ማሰራጨቱን የመጋዘን አያያዝ ክምችት አስተዳደር ባለሙያ ወ/ሮ ማስተዋል አበባው ታህሳስ 6 ቀን 2014 ዓ.ም አስታወቁ፡፡ስርጭቱም በነጌሌና በአዳማ ቅርንጫፎች አማካኝነት ለኦሮሚያና ለሶማሌ ክልሎች የተካሄደ ሲሆን 633 ሺህ 664 ስዎችን ማስከተብ እንደሚያስች ባለሙያዋ ተናግረዋል፡፡ የክትባት ዘመቻው ከታህሳስ 11 እስከ 17 ቀን 2014 ዓ.ም በክልሎቹ ስር […]