የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት #የባህርዳር ቅርጫፍ አመታዊ ምርጥ #የባለ ድርሻ አካል ተብሎ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተሸለመ፡፡በኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በገበያ የዋጋ ንረት ሳቢያ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ፈተና በሆነበት ወቅት ጥበበ ግዮን #ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (TGSH)የመድኃኒት ፍላጎቶችን በከፊል ለማሟላት ባደረገው አስደናቂ ጥረት የኢትዮጵያ #መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እንደተመረጠ ከዩኒቨርስቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ #በዩንቨርስቲው ማህበራዊ የትስስር […]