የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከጀርመን መንግስት በድጋፍ የተገኘው የአስትራዜኒካ የኮቪድ-19 የክትባት መድኃኒት የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተገኙበት መስከርም 7ቀን 2013 ዓ.ም ርክክቡ ተካሄዷል፡፡ በድጋፍ የተገኘው የክትባት መድኃኒት 271 ሺህ 200 ደዝ ሲሆን የጀርመን መንግስት ኮቫክስ (COVAX) በተባለ አለም አቀፍ ጥምረት አማካኝነት ለኢትዮጵያ መንግስት የተደረገ ድጋፍ ነው፡፡የጀርመን መንግስት በዓለም ላይ የተከሰተውን የኮቪድ -19 […]