ኤጀንሲው ለስኳር ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን ከየካቲት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ካለው የፍጆታ መጠን አንፃር በቂ የሆነ መድሀኒት ማሰራጨት መጀመሩን የስርጭት ባለሞያ ወ/ሪት ምህረት ጌታሁን አስታወቁ። መድሀኒቶቹም Insulin Soluble 100lU/ml እና Insulin Isophane Biphasic Mixture(30+70)lU/ml ናቸው። ለስኳር በሽታ ደረጃ 1 እና 2 ህሙማን እንድሁም ከስኳር ህመም ጋር ተያይዘው ለሚከስቱ የጤና እክሎች የሚውሉ መድኃኒቶች መሆናቸውን ባለሞያዋ […]