የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር በአጋርነት ከሚሰሩ በርካታ አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች መካከል በዋነኝነት ግሎባል ፈንድ ይጠቀሳል ፤ ግሎባል ፈንድ የጤናውን ዘርፍ በመደገፍ ቁልፍ አጋር ሲሆን የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ በአገልግሎቱ የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጎብኝተዋል ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ አገልግሎቱ ያለውን ተቋማዊ መዋቅር ፣ የህክምና ግብዓቶች የክምችት መጠን ፣ […]