የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ እንዲሁም የጋቪ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ሲዝ ብርክሌይ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በአዳማ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ በመገኘት በክትባትና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰሩ ስራዎችን መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማ ከክትባት መድኃኒት ስርጭትና ተደራሽነት ጋር በተያያዘ ከጋቪ በተደረጉ ድጋፎች የተመዘገብ ስኬቶችን እና ያሉ ተግዳሮች ላይ በመወያየት በቀጣይ የጤና […]