በዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Right of Ethiopians) ድጋፍ የተደረጉ 11.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ ግብዓቶች ሚያዝያ 12 ቀን 2012 ዓ.ም በኤጀንሲው መጋዘን ገቡ፡፡ እነዚህ የህክምና ግብዓቶች 40,000፣ N95 የፊት መሸፈኛ ጭምበል፣ 10,134 ሰርጅካል የፊት መሸፈኛ ጭምበል፣ 25,000 የፊት መከላከያ ፕላስቲክ (Face Shield)፣ የሙቀት መጠን መለኪያ መሳሪያዎች፣ ጓንቶች፣ […]