በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የሠመራ ቅርንጫፍ ባሳለፍነው በጀት ዓመት የጤና ፕሮግራም ግብዓቶችን ማሰራጨት እንደቻሉ የቅርንጫፉ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱላሂ አብዱሺሃም ገልጸዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ መድኃኒቶች፤ ኬሚካልና ዲያግኖስቲክስ እንዲሁም የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች 75,801,939 ብር ስርጭት ለማድረግ አቅደው 81,560,601.15 ብር ለአፋር ክልል ማሰራጨታቸውን ሥራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡ የሠመራ ቅርንጫፍ በክልሉ ውስጥ ለ 5 ሆስፒታሎች፣ ለ64 ጤና ጣቢያዋችና 32 ወረዳ […]