፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 20 ከሚደርሱ የሀገር ዉስጥ የመድኃኒት አምራቾች ግብዓቶችን በመግዛት ያሰራጫል፤ አምራቾቹ ትልቅ የማምረት አቅም ቢኖራቸዉም ጥሬ እቃ የሚገዙበት የዉጭ ምንዛሬ አለመኖር ተግዳሮት ሆኖባቸዉ ቆይቷል፡፡ በዚህም ድጋፍ ለማድረግ በጤና ሚኒስቴር መሪነት የገንዘብ ሚኒስቴር አምራቾቹ የሚያስፈልጋቸዉን 55% የዉጭ ምንዛሬ እንዲያመቻች አሰራር የተዘረጋ ሲሆን፤ በዚህ አግባብ አገልግሎቱ በበጀት አመቱ ከ 19 የሀገር ዉስጥ አምራቾች […]