የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከጤና ሚኒስቴርና ከአጋር አካላት (GHSC-PSM) ጋር በመተባበር የ2014ዓ.ም ለእናቶች ህክምና አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶች ምጠና ዎርክሾፕ ከግንቦት 30 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ አካሄዷል፡፡ ምክክሩ የ 2014 ምጠና እና የቀጣይ ሶሥት አመታት ከእናቶች ጤና አጠባበቅ ለምናቀርባቸው ግብአቶ እንድንተነብይ ያስችላል ያሉት በኤጀንሲው የግዥ ምጠና እና የገበያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ […]