ኤጀንሲው በማእቀፍ ግዥ /placement/ 37 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጎ የገዛቸውን የቤክ ማን፣ ሲስ ሜክስ እና ኬሚስትሪ ማሽን የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ስርጭት እያካሄደ እንደሚገኝ የክምችት አስተዳደር ባለሙያ ወ/ሮ ሚዛን ገ/ዮሐንስ ገለፁ፡፡ እንደ ባለሙያዋ ገለፃ 27 ቤክ ማን ሲቢሲ ማሽን በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮምያ እና በደቡብ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሆስፒታሎች የማሽኖቹ ተከላ ተከናውኖ የሪኤጀንት ስርጭት እየተካሄደ […]