በኢንግሊዝ መንግስት እና በዩኒሴፍ በጋራ ትብብር ድጋፍ የተደረጉ የ1.5 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው የህክምና ግብዓቶች ርክክብ ተፈጸመ
በኢንግሊዝ መንግስት እና በዩኒሴፍ ድጋፍ በጋራ ትብብር የተደረጉ የ1.5 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በኢንግሊዝ መንግስት እና በዩኒሴፍ ድጋፍ በጋራ ትብብር የተደረጉ የ1.5 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላ
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ- ጃክ ማ ኢንሽቲቭ በመጀመሪያ
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ወረር
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase