ኤጀንሲው ከ14 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ማከም የሚያስችል የትራኮማ መድኃኒት በማሰራጨት ላይ ነው ===================
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ማከም የሚያስችል 971 ሚሊዮን 442
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ማከም የሚያስችል 971 ሚሊዮን 442
Read More
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ223,137,898.00 ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ዘመናዊ ድጅታል x_ ra
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የ2012 በጀት አመት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ግም
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase