የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የ2012 በጀት አመት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን በአዲስ አበባ እምቢልታ ሆቴል ከየካቲት 8 እና9 /2012 አካሄዷል፡፡
ኤጀንሲው የግዥ ስርዓቱን፡የስርጭት እና ክምችት እንድሁም የፋይናስ አስተዳደሩን መማጠናከ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
ኤጀንሲው የግዥ ስርዓቱን፡የስርጭት እና ክምችት እንድሁም የፋይናስ አስተዳደሩን መማጠናከ
Read More
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የአለም ጤና ድርጅትን የጥናት ምክረ ሃሳብ መሰረት ተደ
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ታህሣስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ያስመረቀውን 3000 ካሬ ሜትር ስፋት
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase