66 የፕሌስመንት ሂማቶሎጅ ማሽኖች ስርጭት እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ====================================================
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 66 የፕሌስመንት ሂማቶሎጅ ማሽኖች/Automated hematology Analyzer/ ስ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 66 የፕሌስመንት ሂማቶሎጅ ማሽኖች/Automated hematology Analyzer/ ስ
Read More
፨በነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦሬንቴሽን ፦.ድልድሉ የተጠያቂነትና ግልፀኝነት መርህን የተ
Read More
የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በመድኃኒት ጥራት ላይ ለሚነሡ ችግሮች የቅሬታ መቀበያ መንገዶች
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase