የሀገሪቱ 2013 በጀት አመት የመድኃኒት ፍጆታ ምጣኔ የተሻለ የፍጆታ መረጃ መሰረት በማድረግ ጤና ተቋማት ላይ ተመስርቶ ምጠና መካሄድ እንዳለበት አቅጣጫ ተቀመጠ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለ2013 በጀት አመት መቅረብ የሚገባቸው የህክምና ግብዓቶ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለ2013 በጀት አመት መቅረብ የሚገባቸው የህክምና ግብዓቶ
Read More
የተለያዩ የመንግሥትና የግል ሚዲያ አካላት የሐዋሣ ቅርንጫፍን ሕዳር 26 ቀን 2012 ዓ.ም.
Read More
የተለያዩ የመንግሥት እና የግል ሚዲያ አካላት ህዳር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. የሐዋሣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase