ኤጀንሲው ለስኳር በሽታ የሚውሉ መድኃኒቶች ማስገባቱን ገለፀ፡፡
ኤጀንሲው ለስኳር በሽታ የሚውሉ Insulin Isophane Human100.Iu/ml in 10 ml injection ማስገባቱን የመደበኛ መድ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
ኤጀንሲው ለስኳር በሽታ የሚውሉ Insulin Isophane Human100.Iu/ml in 10 ml injection ማስገባቱን የመደበኛ መድ
Read More
ኤጀንሲው በሀገሪቱ በመጭው ጊዚያቶች ሊከሰቱ የሚችሉ ለወባ ወረርሽኝ የሚውሉ አርቲመትር + ሉ
Read More
ኤጀንሲው በሐረር ከተማ ለተከሠተው የኩፍኝ ወረርሽኝ የሚዝልስ /ኩፍኝ/ ክትባት መድኃኒት ማሠ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase