ኤጀንሲው ለጤና ጣቢያዎች የቀጥታ የመደበኛ መድኃኒት ስርጭት ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው በ3 ቅርንጫፎች ስር ለሚገኙ የተመረጡ 251 ጤና ጣቢያዎች የቀጥታ የመደበኛ መድኃኒት
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
ኤጀንሲው በ3 ቅርንጫፎች ስር ለሚገኙ የተመረጡ 251 ጤና ጣቢያዎች የቀጥታ የመደበኛ መድኃኒት
Read More
ከስዊዲን የመጡ ልዑካን ቡድን ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓ.ም. የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲን
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከሕዳር 12–15/2012 ዓ.ም. ለሚካሄደው የፖሊዮ ቅድመ መከ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase