በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር እና ልዑካናቸው ከኤጀንሲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ====================================================
በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቶርበጀን ፒተርሰን /Torbjorn Petterson/ እና ልዑካ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቶርበጀን ፒተርሰን /Torbjorn Petterson/ እና ልዑካ
Read More
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አጀንሲ ከባለፈው በጀት አመት እና ከዚያ በፊት በወቅቱ መጋዘን
Read More
ኤጀንሲው ባለፋት 2 ወራት ከ550 በላይ መድኃኒቶችንና የሕክምና መገልገያ ግብዓቶችን ከሞጆ ደረ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase