አጀንሲው በግዥ ያላስገባቸው ማሽኖች የመመርመሪያ ግብአት አለመገኘት ችግር እያስከተሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በሀገር ውስጥ 25 የሚሆኑ የላቦራቶሪ ኬሚስትሪ ማሽኖች እንደሚገኙ እና ከ እነዚህ ውስጥ በኢት
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በሀገር ውስጥ 25 የሚሆኑ የላቦራቶሪ ኬሚስትሪ ማሽኖች እንደሚገኙ እና ከ እነዚህ ውስጥ በኢት
Read More
የምስራቅ ክላስተር በ2011 በጀት ዓመት ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ የሆኑ መድኃኒቶችና የሕክምና መ
Read More
የምዕራብ ክላስተር 3.9 ቢሊየን ብር በላይ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ስርጭ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase