የደቡብ ክላስተር 3.2 ቢሊየን ብር ወጪ ያላቸው መድኃኒቶችን ማሠራጨቱን ገለፀ፡፡
3ተኛው የአቅርቦት ሠንሠለት መድረክ በጎንደር ከተማ በተካሄደበት ወቅት የደቡብ ክላስተር የ3
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
3ተኛው የአቅርቦት ሠንሠለት መድረክ በጎንደር ከተማ በተካሄደበት ወቅት የደቡብ ክላስተር የ3
Read More
የሰሜን ምዕራብ ክላስተር በ2011 በጀት ዓመት በ2.8 ቢሊየን ብር የኘሮግራም መድኃኒቶች፣ በመደበ
Read More
በኤጀንሲው የማዕከላዊ ክላስተር በ2011 በጀት ዓመት 94% የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች ስ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase