ኢንሲኒሬተር የውጭ ምንዛሬ ወጪን እንደሚቀንስ ተገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ኢንሲኔሬተር ግንባታ ማካሄዱ ኢትዮጵያ ሃገራችን ከአሁ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ኢንሲኔሬተር ግንባታ ማካሄዱ ኢትዮጵያ ሃገራችን ከአሁ
Read More
በግዥ ትንበያና ገበያ ጥናት ዳይሬክቶሬት 17 ማነቆዎች መለየቱን የኤች. አይቪ፣ ቲቢ እና ወባ
Read More
በኤጀንሲው ያሉ ማነቆዎችን ለመለየትና መፍትሄ ለማስቀመጥ የሁለት ቀን ወርክሾኘ መካሄዱን
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase