መልካም እሴቶች ይዳብሩ ተባለ
የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ነሐሴ 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ከአጠቃላይ የኤጀንሲው ሠራተኞች ጋር የተሐ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ነሐሴ 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ከአጠቃላይ የኤጀንሲው ሠራተኞች ጋር የተሐ
Read More
ኤጀንሲው ገና ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለ41 ዓመታት ደከመኝና ሠለቸኝ ሣይሉ በፍ
Read More
በግሎባል ፈንድ እና ፒ.ኤስ.ኤም–ፒኤም አይ /በኬሞኒክስ/ ተገዝተው የቀረቡ 15 ነጥብ 8 ሚሊየ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase