የስራ ላይ ስጋቶቸን በመለየት በማስተካከያ እርምጃዎቹ ላይ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
ኤጀንሲው ከደህንነት፣ ከስራ አካባቢ፣ ከመድኃኒት አቅርቦት ፍላጎት፣ ከገንዘብ እና ከቴክኖ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
ኤጀንሲው ከደህንነት፣ ከስራ አካባቢ፣ ከመድኃኒት አቅርቦት ፍላጎት፣ ከገንዘብ እና ከቴክኖ
Read More
ኤጀንሲው ለ2014 በጀት ዓመት የህክምና ግብዓቶችና የመድኋኒት ፍላጎት ምጠና እያካሄደ መሆኑን
Read More
====================== ኤጀንሲው በያዝነው በጀት አመት 7 ቢሊዮን 198 ሚሊዮን 758 ሺህ 604 ብር ወጪ ያላቸው
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase