ፈጣን ለውጥ አምጪ ለውጥ ማሣየቱ ተነገረ
የፈጣን ለውጥ አምጪ መሣሪያ መተግበር ከጀመረ በኋላ በአንዳንድ መድኃኒቶችና የህክምና ግብ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የፈጣን ለውጥ አምጪ መሣሪያ መተግበር ከጀመረ በኋላ በአንዳንድ መድኃኒቶችና የህክምና ግብ
Read More
በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች የመገኛ ቦታ ጠቋሚ መሣሪያ (GPS) ሙሉ በሙሉ ውጤታማ እንዲሆን በአ
Read More
የኤጀንሲው መድኃኒት አቅርቦት ሠንሠለት በተሻለ መንገድና በአጭር ርቀት እንዲሁም በፍጥነት
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase