የአዳማ ቅርንጫፍ 2500 ችግኞችን ተከለ
በመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ዛፍ መትከል ተስፋን መትከል ነው” በ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ዛፍ መትከል ተስፋን መትከል ነው” በ
Read More
የመገኛ ቦታ ጠቋሚ መሣሪያ (GPS) አፈጻጸም ሂደት ላይ የክምችትና ሥርጭት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋ
Read More
የመድኃኒት እና የህክምና መሣሪያዎችን ለሚያሰራጩ የኤጀንሲው አሽከርካሪዎች የማትጊያ ጥቅ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase