በኤጀንሲው የችግኝ ተከላ ተካሄደ፡፡
ኤጀንሲው ‹‹አረንጓዴ አሻራ እናሳርፍ፣ በአንድ ጀምበር 200 ሚሊየን ችግኝ እንትከል!›› በሚ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
ኤጀንሲው ‹‹አረንጓዴ አሻራ እናሳርፍ፣ በአንድ ጀምበር 200 ሚሊየን ችግኝ እንትከል!›› በሚ
Read More
የመድኃኒትና የህክምና ግብዓቶችን ቆጥሮ ለማጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ፈጅቶብናል ሲሉ የአዳ
Read More
በግሎባል ፈንድ ተገዝተው የቀረቡ አጎበሮች በሥርጭት ላይ እንደሚገኙ የፕሮግራም ስርጭት አ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase