ኮሌራን ለመከላከል የሚያግዝ ክትባት ተሰራጨ
በአፍ የሚሰጥ የኮሌራ ወረርሺኝ መከላከያ በኤጀንሲው በኩል ከሰኔ 11 ቀን ጀምሮ ለአፋር፣ ለኦ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በአፍ የሚሰጥ የኮሌራ ወረርሺኝ መከላከያ በኤጀንሲው በኩል ከሰኔ 11 ቀን ጀምሮ ለአፋር፣ ለኦ
Read More
ከነሐሴ 8-10 /2011ዓ.ም. በጎንደር ከተማ ኤጀንሲው ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እን
Read More
በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የባህር ዳር ቅርንጫፍ ኢንሲኔሬተር ሙሉ ለሙሉ የግንባ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase