በሐዋሳ ከተማ የተገነባው ዘመናዊ የመድኃኒት ማስወገጃ ኢንሲኔሬተር የሙከራ ሥራ መሥራት መጀመሩ ተገለጸ
በሐዋሳ ከተማ የተገነባው ዘመናዊ የመድኃኒት ማስወገጃ ኢንሲኔሬተር የሙከራ ሥራ መሥራት እ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
በሐዋሳ ከተማ የተገነባው ዘመናዊ የመድኃኒት ማስወገጃ ኢንሲኔሬተር የሙከራ ሥራ መሥራት እ
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሎኮ አብርሃም ሥራን በማፋጠን በተ
Read More
የመሠረታዊ መድኃኒት አቅርቦት 72 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ጤና መድን ኤጀንሲ ያካሔደው ጥ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase