ኤጀንሲው 7ተኛው ዙር የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ግብዓቶችን አሰራጨ
የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 7ተኛውን ዙር የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 7ተኛውን ዙር የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠ
Read More
የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ 428 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የቲቢና የስጋ ደዌ
Read More
የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት ለ1364 የጤና ተቋማት የፀረ-ኤች አይ ቪ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase