የኤጀንሲውን የመድኃኒት መዘርዝር በጥልቀት መከለሱ እንደ ሀገር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት በመላ ሀገራችን ለሚገኙ የመንግ
Read More
ወደ ኢመአ አ እንኳን ደህና መጡ
The epicenter of the Ethiopian Pharmaceutical industry
ከሰባ አምስትዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችን፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎችን በሀገሪቱ ሙሉ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን ዋነኛ ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከምስረታችን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በብዙ እጥፍ ያደገ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ኤጀንሲው ሁሉን አቀፍ የሆነ የአሰራር ማሻሻያ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተሻሻሉ አሰራሮችን፣ ተራማጅ አመራርን እንዲሁም ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን በማካተታችንና የማያቋርጥ ለውጥ ለማድረግ ታጥቀን በመነሳታችን መጪው ጊዜ ለመድኃኒት አቅርቦት ብሩህ እንደሆነ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
may, 2025
No Events
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት በመላ ሀገራችን ለሚገኙ የመንግ
Read More
የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት ለሚያቀርባቸው የመድሀኒት ግዥ
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት ከ121 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ማከም የሚ
Read More
In for a sustained engagement, not a one off purchase