የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሎኮ አብርሃም ሥራን በማፋጠን በተሻለ ቅልጥፍና ህዝቡ የሚፈልገውን መድኃኒት ማቅረብ አለብን ሲሉ ተናገሩ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ለ3 ወር ያህል ከኤጀንሲው በተመረጡ 25 ሙያተኞች የተጠናው መሠረታዊ የሥራ ሂደት ልወጣ /Business Process transformation or optimization/ ጥናት ማጠቃለያ ሚያዝያ 8 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ እምቢልታ ሆቴል የመዝጊያ ንግግር አድርገዋል፡፡ አንዳንድ […]