የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ(ኢመአኤ) ጥራታቸው የተረጋገጠ መሠረታዊ መድኃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለመንግሥት የጤና ተቋማት በዘላቂነት ለማቅረብ በትጋት ይሰራል፤ይህንንም ለማሳካት የሚከተሉትን ስትራቴጂክ ግቦች ተግባራዊ ያደረጋል፡፡ በፋይናንስ እና በአሰራር ስርአት ራስን መቻል፤ ከላቀ የደንበኞች አገልግሎት ጋር መድሃኒቶችን በበቂ ሁኔታ እንዲገኙ ማድረግ፤ የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር የሰው ሀይል አቅም እና ሙያዊ እርካታ ማሳደግ፤ ከጊዜው ጋር የሚሄድ የአሰራር ባህል በመፍጠር እና […]