የመገኛ ቦታ ጠቋሚ መሣሪያ (GPS) አፈጻጸም ሂደት ላይ የክምችትና ሥርጭት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ የአቅርቦት ሠንሠለት አማካሪ አቶ ዱፌራ ንግሣ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ የመገኛ ቦታ ጠቋሚ መሣሪያ (GPS) የመድኃኒት እና ህክምና መሣሪያዎችን ለሚያሰራጩ 188 ከባድ ተሽከርካሪዎችና በ17 ቀላል ተሽከርካሪዎች ላይ መገጠሙን አቶ ዱፌራ ሐምሌ 13 ቀን በአዳማ በተዘጋጀው መድረክ ተናግረዋል፡፡ በአሁን ሰዓት ለከባድ መኪኖች 98.4 […]