የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ24 ሚሊየን ብር የገዛቸውን የነፍሰጡር እናቶች እና የፅንስ መከታተያ እንዲሁም የህሙማን ጤና መከታተያ ማሽኖች በስርጭት ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡ በኤጀንሲው ከፍተኛ የክምችት አስተዳደር ኦፊሰር አቶ እንዳልካቸው መኮንን የማሽኖቹ ብዛት 3ሺህ 600 የነፍሰጡርና ፅንስ ጤንነት መከታተያ፣ 200 የፅንስ ጤንነት (fetal monitor) እና 100 የህሙማን ጤና መከታተያ (patient monitor) መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በየክልሉ ከሚገኙት ጤና […]