የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አዲስ የፀረ ኤች. አይ. ቪ. መድኃኒት በማስመጣት ለጤና ተቋማት በቀጥታ ከሰኔ 1/2011ዓ.ም ጀምሮ ማሠራጨት መጀመሩን የኤች. አይ. ቪ እና የወባ ግብዓት ግዥ ትንበያ ቡድን መሪ ወ/ት ፅዮን ፀጋዬ ለፈውስ ጋዜጣ ሰኔ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ገለፁ፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት 2018 ባወጣው የጤና መመሪያ Nevirapine መሠረት ያደረጉ የፀረ ኤች. አይ. ቪ. መድኃኒቶች […]