የኤጀንሲው መድኃኒት አቅርቦት ሠንሠለት በተሻለ መንገድና በአጭር ርቀት እንዲሁም በፍጥነትና በቅናሽ ለማድረስ የሚያስችል ፕሮጀክት ለመተግበር እየተሠራ መሆኑን በማኬንዜ ሴቭ ፕሮጀክት የቡድን መሪ አቶ አበራ መንግሥቱ ተናገሩ ፡፡ የመንገድ አጠቃቀምን ውጤታማ ለማድረግ የመረጃ እጥረት እንዳለ አቶ አበራ ተናግረው የመድኃኒት ሥርጭት አገልግሎቱን ከመነሻ እስከ መድረሻ ለማስተካከል አሁን ካለው የኪሎ ሜትር ሽፋን ከ25 እስከ 35 በመቶ ከፍ ለማድረግ […]