የፈጣን ለውጥ አምጪ መሣሪያ መተግበር ከጀመረ በኋላ በአንዳንድ መድኃኒቶችና የህክምና ግብዓቶች ላይ ከ80 በመቶ በላይ መድኃኒቶችን ማቅረብ አስችሏል ተባለ፡፡ ኢኒሼቲቭ ከመተግበሩ በፊት ከግል ድርጅቶች ስናቀርብ የነበረውን መድኃኒት ከኤጀንሲው እንድናገኝ አድርጎናል ሲሉ የፈለገ ህይወት ሪፈራል ሆስፒታል የመድኃኒት ግብዓቶች አቅርቦት ኦፊሰር አቶ ጌትነት ውቡ ተናግረዋል፡፡ የኢኒሼቲቭ መጀመር በሆስፒታሉ እና በኤጀንሲው መካከል ግንኙነትና መረጃ ልውውጥ እድል ስለፈጠረ የምንፈልጋቸውን […]