በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2011 በጀት ዓመት የተገላባጭ ፈንድ /RDF/ ለማሳደግ በተያዘው እቅድ ትኩረት ተደርጎ በመሠራቱ ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ ከዱቤ ሽያጭ መሰብሰብ እንደተቻለ የኤጀንሲው የፋይናንስ አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋ/ ዳይሬክተር አቶ መሐሪ ተከስተ ገልጸዋል፡፡ ለጤና ተቋማት የዱቤ ሽያጭ ከተሰጠው ብር 2 ቢሊየን 350 ሚሊየን 146 ሺህ 243 ብር ከ68 ሣንቲም ውስጥ ብር 1 ቢሊየን 815 […]