፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ እጀንሲ ለቲቢ ህሙማን መድኃኒቶችን በአግባቡ እያቀረበ እንደሚገኝ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የሜድካል ዋርድ ኬዝ ቲም አስተባባሪ ዶ/ር ሆሳዓና ፀጋየ ገለፁ። በጠየቅነው አግባብ መድኃኒቶችን እናገኛለን ያሉት አስተባባሪዋ በሆስፒታሉ ለቲቢ ታካሚዎች 50 አልጋዎች ያሉ ሲሆን 46 ህሙማን እንደሚታከሙ አክለው ገልፀዋል። 30 የሚሆኑት ተኝተው ህክምናቸውን አየተከታተሉ ሲሆን ቀሪዎቹ በተመላላሽነተት ይታከማሉ ሲሉ ተናግረዋል ። […]