፨በነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦሬንቴሽን ፦.ድልድሉ የተጠያቂነትና ግልፀኝነት መርህን የተከተለ መሆኑ.ድልድሉ የሜሪት ስርዓቱን መሠረት ያደረገ. ትክክለኛውን ሰራተኛ በትክክለኛ ቦታ ለማስቀመጥ.ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ ለሚያሟሉ የአካል ጉዳተኞች:ሴቶች እና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ብሄረሠብ ተዋፅኦ ያካተተ.የድልድል ውጤቱ ይፋ እስከሚሆን በሚስጥር መያዝ እንዳለበት.በፐብሊክ ሰርቪስ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው መደቦች ብቻ እንደሚደረግ. የድልድል ውድድሩም ከከፍተኛ ወደ ዝቅተኛ መደቦች ሥራተኞች በግልፅ ማስታወቂያ ተጋብዘው እስከ […]