የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለፈጣን አገልግሎት /Cross dock/ ትልልቅ ጭነት ያላቸው መድኃኒቶችንና የሕክምና መገልገያ ግብዓቶችን በቀጥታ እያሠራጨ መሆኑን የመጋዘን አያያዝና ክምችት ባለሙያ ወ/ት ኑሃሚን ኤልያስ ዛሬ መጋቢት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. አስታወቁ፡፡ እንደ ባለሙያዋ ገለፃ ኤጀንሲው ግብዓቶቹ ወደ መጋዘን ሣይራገፉ ከኮንቴነሩ በቀጥታ ለኤጀንሲው 19 ቅርንጫፎች ስርጭት እንደሚካሄድና በአሁኑ ሠዓትም የሕክምና መገልገያ ግብዓቶችና ለስነ ተዋልዶ አገልግሎት […]