የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በጤና ሚንስቴር በኩል የመጣውን 2.2 ሚልዮን ዶዝ የኮረና ቫይረስ ክትባት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በመረከብ በዋናው መ/ቤት የቅዝቃዜ መጋዘን ማከማቸቱን በኤጀንሲው የመድኃኒት አና ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ክምችትና ስርጭት አስተዳደር ዘርፍ ም/ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ተስፋዓለም አድራሮ የካቲት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፁ። በኮቫክስ ዓለም አቀፍ ጥምረት የተገኘው 2 ነጥብ 2 ሚሊየን […]